Skip to main content

Carrito de compra

¡Obtienes el tratamiento VIP!

Artículos no disponibles para compra.
Por favor revisa tu carrito. Puedes eliminar los artículos no disponibles ahora o los eliminaremos nosotros automáticamente al momento de pagar.
artículosartículo
artículosartículo

Recomendado para ti

Loading...

eBooks de Predicación

Si te gustan los eBooks de Predicación, seguro que te encanta esta selección.
Mostrando 1 - 7 de 7 resultados
Skip side bar filters
  • እስከ ሞት ድረስ የታመንክ ሁን

    የማይጠማውን ሰው እንዲጠጣ ማድረግ በጣም አስቸጋሪ ነው ። መጠጣት እንዲችል ጥማት መኖር አለበት ። እስከ ሞት ድረስ የታመነ መሆን ማለት በሕይወትህ ዘመን ሁሉ ተስፋ አለመቁረጥ ማለት ነው! እስከ ሞት ድረስ የታመነ መሆን ማለት እስከ ሞት ድረስ ታማኝ፣ ጽኑ፣ ያው፣ የማይናወጥና የማይለወጥ መሆን ማለት ነው ።ጌታን በማገልገልህ ስትቀጥል፣ በእርግጥ መሰናከል፣ መውደቅና አለመታመን የሚያጋጥሙህ አጋጣሚዎች ይመጣሉ ። ኢየሱስ በማቴዎስ 18:7 ላይ እንዲህ ሲል ያስጠነቅቀናል፦ "...መሰናክል ሳይመጣ አይቀርምና፤..." ብዙ ሰዎች ሩጫቸውን ይሮጣሉ፤ ነገር ግን በአንድ ወይም በሌላ ምክንያት በድንገት ወድቀው መሬት ላይ የሚፈጥጡበት ደረጃ ... Leer más

    $86 MXN o gratis con Kobo Plus

  • ዝግጁ @20

    ብዙ ሰዎች የወጣትነት ዘመናቸው ዝም ብሎ በመታለልና ጨዋታ በመጫወት ማለፍ እንዳለበት ያስባሉ። የእግዚአብሔር ነገሮች የተሰሩት በዚህ ዓለም ውስጥ ለቆዩ፣ ብዙ አሳዛኝ ቀናትን ላሳለፉ፣ በዕድሜ ለገፉ፣ ይበልጥ ረጋ ላሉ፣ በሳልና ልምድ ላላቸው ሰዎች እንደሆነ ያስባሉ።ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ የወጣቶች ተሟጋች ናቸው። ወጣቶች ለእግዚአብሔር ለመሥራትና እርሱን በሚቻል በላቀ መንገድ ለማገልገል እጅግ ብቁ እንደሆኑ በጽኑ ያምናሉ። ይህ ድንቅ መረጃ ሰጭና አስተማሪ መጽሐፍ፣ በሃያ ዓመት ዕድሜህ (Ready @ 20) ልታደርጋቸው በሚገቡ ብዙ ነገሮች ውስጥ ይወስድሃል!ዕድሜህ ሃያ ዓመትና ከዚያ በላይ ነው? እንግዲያውስ የጌታን ሠራዊት ለመቀላቀል ... Leer más

    $173 MXN o gratis con Kobo Plus

  • የተሰናከሉ

    መጽሐፍ ቅዱስ ፈተናዎች (ዕንቅፋቶች) በእርግጥ እንደሚመጡብን በግልጽ ያስጠነቅቀናል። ይህም ማለት በሕይወትዎ ውስጥ ታላቅ ቅሬታን የሚፈጥሩ እና የሚያሰናክሉዎት ክስተቶች ይኖራሉ ማለት ነው።ይህ ማስጠንቀቂያ በምንሰናከልበት ጊዜ ለማሸነፍ በቂ ዝግጅት ያደርግልናልን? ለመሰናከላችን ምክንያት የሚሆኑት ነገሮች ምንድን ናቸው? የትኞቹ የሰዎች ዓይነቶች ይሰናከላሉ? ራስዎን ከመሰናከል መጠበቅ ይችላሉን? መሰናከል "እምነት" የሚባለውን ያንን ውድ ነገር አሳልፈው እንዲሰጡ ይፈቅዳሉን? ይህ መጽሐፍ ለእነዚህ አስፈሪ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ መመሪያዎ ነው።በዚህ መጽሐፍ ውስጥ፣ ዳግ ሂዋርድ-ሚልስ መሰናከል በእኛ ላይ የሚያመጣቸውን ተጽዕኖዎች ... Leer más

    $173 MXN o gratis con Kobo Plus

  • የማስፋፋት ምስጢሮች

    የቤተክርስቲያን ዕድገት ስለመቻሉ አስበህ ታውቃለህ? ያልሠሩ ብዙ የስትራቴጂ መንገዶችን ሞክረሃል? ስትጠብቀው የነበረው መጽሐፍ ይህ ነው! በዚህ ውስጥ የተጻፈውን እያንዳንዱን የትንቢት ቃል ተቀበል፣ በሕይወትህና በአገልግሎትህ ላይ እንደሚፈጸሙም እመን!ስትጠብቀው የነበረው መጽሐፍ ይህ ነው! በዚህ ውስጥ የተጻፈውን እያንዳንዱን የትንቢት ቃል ተቀበል፣ በሕይወትህና በአገልግሎትህ ላይ እንደሚፈጸሙም እመን! ... Leer más

    $216 MXN o gratis con Kobo Plus

  • ወደ ጥልቀት መሄድ እና አብልጦ መሥራት

    የማይጠማውን ሰው እንዲጠጣ ማድረግ በጣም አስቸጋሪ ነው ። መጠጣት ከመቻሉ በፊት ጥማት መኖር አለበት ። የማይጠሙ ሰዎች መጠጥን እንኳ አይጠይቁም ። ለእግዚአብሔር ያለዎት ረሀብና ጥማት ወደ ጥልቁ ለመሄድ ጉዞዎን ሊያስጀምርዎት ይችላል ። ጥልቅ በሆነው ነገር ውስጥ እንዲገቡና የበለጠ እንዲያደርጉ የሚያደርጋችሁ ያላችሁ ጥልቅ ፍላጎት ነው! ለበለጠ ነገር ጥማት ያላቸው ብቻ ወደ ጥልቁ መሄድ ይችላሉ ። በእግዚአብሔር ነገሮች ውስጥ ወደ ጥልቁ መሄድ ብዙ ጥቅሞች አሉት ። በእግዚአብሔር ውስጥ ወደ ጥልቁ ከሄዱ፣ እጅግ የላቀውን የጌታን ታላቅነት ሲለማመዱ ራስዎን ያገኙታል ። ወደ ጥልቁ ከሄዱ፣ የበለጠ ያደርጋሉ!የእግዚአብሔርን ጥልቅ ... Leer más

    $130 MXN o gratis con Kobo Plus

  • የጠንካራ ሥራ ሽልማት ተጨማሪ ሥራ ነው"

    እግዚአብሔር ዋጋ ሰጪ ነው—ነገር ግን ምን ዓይነት ዋጋ ይሰጣል? ይህ መጽሐፍ ጥልቅ የሆነ እውነትን ከቅዱሳት መጻሕፍት እየተነሳ ይገልጥልናል—የእግዚአብሔር የመጨረሻው ዋጋ ዕረፍት ብቻ ሳይሆን፣ ከመታደስ ወቅት በኋላ የሚመጣ ወደ ይበልጥ ሥራ የሚጠራ ጥሪ ነው። ፍጥነትን የምንቀንስበት ጊዜ አይደለም! ገና ቀን ሳለ የላከንን የእርሱን ሥራ መሥራት ይገባናል! ብዙ ሽያጭ ካስመዘገበው ደራሲ ዳግ ሔዋርድ-ሚልስ በሌላ ልዩ ሥራ ተነሳሳ፤ ተፈታተን። ... Leer más

    $86 MXN o gratis con Kobo Plus

  • ጀማሪ አይሁን

    አዲስ ሰው (ኖቪስ) ለአንድ ነገር አዲስ የሆነ ነው፤ እርሱ ጀማሪ ነው። እግዚአብሔር አዲስ የተሾመ ወይም አዲስ የተፈጠረ አካል አይደለም። ስለ እግዚአብሔር አዲስ የሚያደርገው ምንም ነገር የለም። እርሱ መጀመሪያ ነው! እግዚአብሔር ለዘላለም የነበረ ነው። እርሱ ሁሉን የሚችል ጌታ አምላክ፣ የዘላለም ጌታ ነው።እኛ ግን አዲስ ሰዎች (ኖቪሶች) የመሆን ዕድላችን ሰፊ ነው። በየቀኑ አዳዲስ ግኝቶችን የምናገኝ እኛ ነን። አዲስ ሰው እንደ ትዕቢት ላሉ ለብዙ አደጋዎች የተጋለጠ ነው። አዲስ ሰው ለዓመታት ለተመሠረቱ ሥልጣናት ራሱን ከፍ አድርጎ እንዲያነሳ የሚያደርገው የአዲስ ሰው ኩራት ነው። ሉሲፈር በትዕቢቱ ምክንያት የተፈረደበት አዲስ ... Leer más

    $173 MXN o gratis con Kobo Plus