Skip to main content

Carrito de compra

¡Obtienes el tratamiento VIP!

Artículos no disponibles para compra.
Por favor revisa tu carrito. Puedes eliminar los artículos no disponibles ahora o los eliminaremos nosotros automáticamente al momento de pagar.
artículosartículo
artículosartículo

Recomendado para ti

Loading...
Descubre nuestras recomendaciones
Descubre nuestras recomendaciones
Descubre nuestras recomendaciones
  • From Death to Life - Amharic Edition

    ሮሜ 5-8 እግዚአብሔር ስለ ደህንነት እና የድል ሕይወት ስላለው እቅድ ያስተምራል

    ሮሜ 5-8 ድነት እና በመጽሐፍቅዱስ ውስጥ ስለሚገኝክርስቲያናዊ ሕይወት በጣምጠቃሚ የሆኑ ስነ-መለኮታዊትምህርቶችን ይዟል። እነዚህምዕራፎች በዚህ አጭርጥናት ውስጥ ልሰጥከምችለው በላይ ብዙይዘዋል፣ ሆኖም ይህ ለእኛጅምር ይሆናል። ጸሎቴእዚህ ላይ የምንመረምራቸውእውነቶች በአንባቢው ወይም በአንባቢዋመንፈሳዊ ህይወት ላይተጽዕኖ እንዲያሳድሩ እናጌታ ኢየሱስ ክርስቶስለእነርሱ ያደረገውን የበለጠያውቁ ዘንድ እንዲረዳ ነው። ... Leer más

    $86 MXN

  • Jesus Our Salvation - Amharic Edition

    በነፍሳችን ድነት ውስጥ ያለው የኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት

    ብዙ ጊዜ መዳናችን በሕይወታችን የተፈጠረ አንድ ክስተት አድርገን እንናገራለን፡፡ አንዳንድ አማኞች ሕይወታቸው የተቀየረበትን ጊዜ እና ሁኔታ እንኳን ሊጠቁሙ ይችላሉ። ያ ክስተት አስደናቂ ቢሆንም መዳን ከተሞክሮ ይልቅ ለአንድ ሰው የበለጠ ትርጉም እንዳለው ልናገር እወዳለሁ። ጌታ ኢየሱስ የሚሰጠን ደህንነትን ብቻ ሳይሆን እርሱ ራሱ መዳናችን ነው ወደሚለው ሃሳብ እመጣለሁ።ያለ ጌታ ኢየሱስ መዳናችን አውን ሊሆን አይችልም ነበር። በዚህ ሂደት ውስጥ በማንኛውም ጊዜ የክርስቶስን ማንነት ካስወገድን ያለ ተስፋ እንጠፋለን። እርሱ የኃጢአታችን ዋጋ ነው። እርሱ በአብ ዘንድ እንድንቆም የሚያደርገን ድፍረታችን ነው። እርሱ የክርስትናን ሕይወትን ... Leer más

    $34 MXN

  • East of Eden - Amharic Edition

    ይህ በዘፍጥረት 4:16 የሚገኝ ቀለል ያለ ጥናት ነው። በዘፍጥረት 4:16 ውስጥ የሚገኘው የቃየን ታሪክ በበርካታ መንገዶች የእኛም ታሪክ ነው። ስለ ሰው አመጽ እና ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጥቶ ስለ መኮብለል የሚናገር ታሪክ ነው። ቃየን ከእግዚአብሔር ፊት የወጣበትን ታሪክ ስንመለከት እኛም ሸሽተን ለመሄድ ያለብንን ፈተናዎች እናውቃለን።በዚህ ዓለም መስህቦች እና ኃጢአተኛው ልባችን ምን ያህል እንደምንፈተን እናውቃለንና።ሆኖም ይህ ምንባብ፤ከቃየን የአመጽ ታሪክ ያለፈ ነው። ለሕዝቡ ያለው የእግዚአብሔር ልብ መገለጠ ነው። የተፈጠርነው በኤደን ገነት ውስጥ እንድንኖር ነበር። ኃጢአት የገነትን በረከቶች የመለማመድ እድል ባሳጣን ጊዜ፤ጌታ ... Leer más

    $34 MXN

  • The Choices We Make - Amharic Edition

    የመምረጥ ነጻነታችን እና የውሳኔዎቻችን ተጽዕኖ

    እግዚአብሔር ከሰጠን መሠረታዊ ነፃነቶች አንዱ የመምረጥ ነፃነት ነው። እንግዲህ እሱ የምርጫ እና የውሳኔ አምላክ ስለሆነ ይህ የእርሱን ባህሪ የሚያንፀባርቅ ነው። የምናደርጋቸው ውሳኔዎች በሕይወታችን ቅርፅ እና ሁኔታ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። በዚህ ምክንያት የምንወስደው መንገድ ልምዶቻችንን እና ዕጣ ፈንታችንን በጥልቀት ሊለውጠው ይችላል። የምናደርጋቸው ውሳኔዎች በጣም አስፈላጊ በመሆናቸው፣ጌታ በምርጫዎቻችን ውስጥ እኛን ለመርዳት ጣልቃ አይገባም። መመሪያችን ይሆን ዘንድ ቃሉን እና መንፈስ ቅዱስን ሰጥቶናል። እንግዲህ እሱ ውሳኔዎቻችንን ይመለከታል፤ከዓላማው ስንጎድል ደግሞ በቸርነቱ ይቅር ይለናል።በዚህ ጥናት ውስጥ የመምረጥ ... Leer más

    $34 MXN

  • Partners in the Gospel - Amharic Edition

    ይህ አከራካሪ ጉዳይ መሆኑን እገነዘባለሁ። በዘመናችን የወንዶች እና የሴቶች ሚና ትልቅ ለውጥ ታይቷል። እኛ እኩል መሆናችን አይካድም ፣ ግን በቤተክርስቲያኗ አገልግሎት ውስጥ ሚናዎች ልዩነት አለ?በዚህ ጥናት ውስጥ፣ እግዚአብሔር ለወንድና ለሴት በተፈጠሩበት ጊዜ ያለውን ዓላማ እና ያ ዓላማ በብሉይ ኪዳን እና በአዲስ ኪዳን ውስጥ እንዴት እንደዳበረ በመመርመር እንጀምራለን። በተጨማሪም የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ልምምዶች እና በዚህ ርዕስ ላይ የሐዋርያው ጳውሎስ ትምህርቶችን እንመለከታለን።ዛሬ የቅዱሳት መጻሕፍትን ትምህርት እና በቤተክርስቲያን ላይ ያለውን ተግባራዊነት በታማኝነት ለመገምገም ሞክሬአለሁ። በረከት እንደሚሆን ተስፋ ... Leer más

    $34 MXN