Skip to main content

Indkøbskurv

Du får VIP-behandling!

Vare(r) ikke tilgængelig til køb
Gennemgå din indkøbskurv. Du kan fjerne de(n) tilgængelige vare(r) nu, ellers fjerner vi det automatisk ved kassen.
varervare
varervare

Anbefalet til dig

Loading...

Reference e-bøger

Hvis du kan lide Reference e-bøger, så vil du elske disse fremragende valg.
Viser 1 - 4 af 4 resultater
Skip side bar filters
  • ምስጢሩ ሲገለጥ

    af Tariku Tefera ...
    እውነት አንድ ሆና የሰው ልጆች እንዴት በተለያየ የኃይማኖት ፍልስፍዎችና አስተምህሮቶች ተከፋፈሉ? አንዷ እውነት እንዴት ተጋረደች? ሁሉንም ምስጢር ገላልጠን እንመለከታለን፡፡ ... Læs mere

    57,73 kr.

  • ስኬታማ አመራር: 8 ማወቅ የሚኖርብዎት አስፈላጊ መርኆች

    af Kirimi Barine ...
    ስኬታማ አመራር8 ማወቅ የሚኖርብዎት አስፈላጊ መርኆችበመጽሐፉ ውስጥ የተካተቱት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በሙሉ የተገኙት ከአዲሱ መደበኛ ትርጕም ነው፡፡ ይህንን መጽሐፍ ወይም የትኛውንም የመጽሐፉን ክፍል በማንኛውም መልኩ የማባዛት መብትን ጨምሮ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡ ከባሪኔ ኤ. ኪሪሚ በጽሑፍ በተገኘ ፈቃድ ካልሆነ በስተቀር የዚህ መጽሐፍ የትኛውም ክፍል በምንም ዓይነት መልኩ ሊባዛና፣ በመደበኛነት ሊገኝ በሚችልበት መልኩ በማናቸውም ስፍራ፤ በመረጃ መረቦች፣ በፎቶ ኮፒ ተባዝቶ ወይም በትረካ መልኩ ሊሰራጭ አይችልም፡፡ ይህንን መጽሐፍ ወይም የዚህን መጽሐፍ የትኛውንም ክፍል በሌላ ቋንቋ ተርጕሞ ለማሳተም የሚሰጥ መብት ከደራሲው ... Læs mere

    32,01 kr.

  • ፍልስፍና እና ኃይማኖት

    af Tariku Tefera ...
    የሰው ልጅ ከእንስሳቱ ፈጽሞ የሚለየው በአምላኪነቱ ነው፣ ሌሎች የሰው ልጅ ማንነቶች ብቻ የሚመስሉን እንደ ፍቅር፣ ርህራሄ፣ ተመራማሪነት… የመሳሰሉት ማንነቶች በተወሰነ መጠን ይሁን እንጂ እንስሳቱም ጋር ይገኛሉ፡፡ ይህንንም እውነታ በቀላሉ በእንስሳት ሥነ ሕይወት ላይ የተሰሩ ዶክመንተሪ ፊልሞችን በመመልከት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ "አምልኮ" የሚባለው የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ግን የትኛውም እንስሳ ጋር አይገኝም፡፡ይህ እውነታ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ከስነ ፍጥረት ሳይንሱ አንዳንድ ግኝቶችና ከአንዳንድ ፈላስፎች ፍልስፍና በመነሳት አንዳንዶች ይህንን የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ትክክል እንዳልሆነና "ኃይማኖት ... Læs mere

    51,31 kr. eller Gratis med Kobo Plus

  • ምስጢሩ ሲገለጥ

    af Tariku Tefera ...
    እውነት አንድ ሆና የሰው ልጆች እንዴት በተለያየ የኃይማኖት ፍልስፍዎችና አስተምህሮቶች ተከፋፈሉ? አንዷ እውነት እንዴት ተጋረደች? ሁሉንም ምስጢር ገላልጠን እንመለከታለን፡፡ ... Læs mere

    63,50 kr. eller Gratis med Kobo Plus